በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃትን ለማክተም በሚል የተመድ ዓለም አቀፍ መታሰቢያ ቀን ሰኞ ኅዳር 16 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ውሏል ። k,ትናት ጀምሮ በአውሮጳ እና በርካታ አገራት ማኅበረሰብን ማንቃት ላይ ያተኮሩ የጸረ-ስነጾታዊ ጥቃት እንቅስቃሴዎች በስፋት እየተከናወኑ ይገኛሉ ። ስለችግሩ መንስኤና መፍትሄ በባለሞያዎች የተከናወኑ ጥናቶች ምን ያሳያሉ?…