መንግሥት ያቀረበው  የ582 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ጥያቄ በፓርላማ ጸደቀ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ባካሔደው መደበኛ ስብሰባው፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ያቀረበውን የ582 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ የበጀት ጥያቄ አጸድቋል፡፡ ይህም በአጠቃላይ የፌዴራል መንግሥቱን የ2017 ዓ.ም.  በጀት ከ1.5 ትሪሊዮን ብር በላይ አድርሶታል።

ምክር ቤቱ ዛሬ ማክሰኞ ኅዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም. ባካሄደው ስድስተኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ  በምክር ቤቱ የመንግሥት ተጠሪ…