« በትግራዩ ጦርነት ለተፈጸሙ ወንጀሎች ተጠያቂነት ይረጋገጥ» ተቃዋሚው አረና ትግራይ ፓርቲ

የዓረና ትግራይ ሊቀመንበር አቶ ዓምዶም ገብረስላሴ “አሁንም ወደ ጦርነት የሚወስዱ መንገዶች እየታዩ ያሉት እና የጦርነት ነጋሪት የሚጎሰመው ባለፈው 2 ዓመት ለነበረው ጦርነት ከሁሉም ወገን ተጠያቂነት ባለመረጋገጡ ነው፤ ከህወሓት ይሁን ከሻዕብያ እንዲሁም ብልፅግና ወገን የጦርነቱ ተጠያቂዎች ስላልቀረቡ አሁንም የጦርነት ፍላጎት አለ ብለዋል።…