የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የታክሲ ሰልፍ እንዳስመረራቸው ተናገሩ

“በመንገድ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ቤታችን ከምንቆይበት በላይ ነው”- ታክሲ ተጠቃሚዎች

በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ችግር እየተባባሰ መምጣቱን እና ተጠቃሚዎች ተሽከርካሪ(ታክሲ) በመጠበቅ የሚያሳልፉት ጊዜ እንዳስመረራቸው ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል፡፡

በተለያዩ አካባቢዎች ሰራተኞች ወደ መስሪያ ቤታቸው ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው በሰዓቱ ለመድረስ የታክሲ አገልግሎት ማግኘት  እንዳልቻሉም ደጋግመው ሲገልጹ ይደመጣል፡፡

ለሙሉ ዘገባ፡ https://addismaleda.com/archives/38921