በአሜሪካ የ11 ዓመት ልጅ የቀድሞ ከንቲባና ልጃቸውን ተኩሶ ገደለ

በአሜሪካዋ ሉዚያና ግዛት የ11 ዓመት ታዳጊ የቀድሞ ከንቲባና ሴት ልጃቸውን ተኩሶ ከገደለ በኋላ በቁጥጥር ስር ዋለ።
የ82 ዓመቱ የቀድሞ ከንቲባ ሰር ጆ ካውርሊንየስ እና የ31 ዓመት ሴት ልጃቸው ኬይሻ ሚለስ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በተደጋጋሚ በተተኮሰባቸው ጥይት ምክንያት ሞተው ተገኝተዋል።