ትናንት እገታንና ግድያን በመቃወም በብስጭት ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ የከተማዋ ነዋሪዎች ከመንግስት የፀጥታ ኃይል ጋር ተጋጭተው የሞቱና የቆሰሉ ሰዎች መኖራቸውን አስረድተዋል፡፡ በነበረው አለመግባባት የፀጥታ ኃይሉ በወሰደው እርምጃ 4 ሰዎች መገደላቸውንና ሌሎች መቁሰላቸውን ማረጋገጣቸውን አመልክተዋል፡፡…