- በ ፋኑኤል ክንፉ
የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን አማካሪ የነበሩት አቶ አንዱዓለም አዱኛ አሞኘ ከሀገር መኮብለላቸው ተሰማ።
አቶ አንዱዓለም ባለፈው ሀገር ዓቀፍ ምርጫ በኢሕአዴግ ጽ/ቤት ለቅስቀሳ የሚሆኑ ሰነዶችን እንዲያዘጋጁ ከመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ተመድበው ይሰሩ ነበር። ሆኖም ምክንያቱ ለጊዜው
…
የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን አማካሪ የነበሩት አቶ አንዱዓለም አዱኛ አሞኘ ከሀገር መኮብለላቸው ተሰማ።
አቶ አንዱዓለም ባለፈው ሀገር ዓቀፍ ምርጫ በኢሕአዴግ ጽ/ቤት ለቅስቀሳ የሚሆኑ ሰነዶችን እንዲያዘጋጁ ከመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ተመድበው ይሰሩ ነበር። ሆኖም ምክንያቱ ለጊዜው
…
-ከተጋቡ ገና ሁለት ወራቸው ነበር
-ተጠርጣሪው ከስድስተኛ ፎቅ ተከስክሶ ተርፏል
ሚያዝያ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. ድል ባለ ሠርግ ያገባትን ሚስቱን ሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. አንቆና ደብድቦ ገድሏል የተባለው ተጠርጣሪ፣ እጁን ለፖሊስ መስጠቱ
…
ተጻፈ በ ምሕረተሥላሴ መኰንን
‹‹(መቼም የሁላችንም ቤት፣ 24 ሰዓት ውኃ ከሚያገኘው 75 በመቶ አዲስ አበባ ውጪ ነው መሰለኝ) ላለፉት በርካታ ወራት እንደ ማንኛውም አዲስ አበባዊ በስምንት ወይ በአሥራ አምስት ቀን፤ እንደ ሌባ ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት ብቅ
ትልና ቁ…ር…ር ብላ ወዲያው
…
28 JUNE 2015 ተጻፈ በ ምሕረተሥላሴ መኰንን
ከአሥራ ሦስት ዓመት በፊት በአንድ የፕላስቲክ ማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሆነ ነው፡፡ የፋብሪካው ሠራተኞች በቀን አልያም በማታ ፈረቃ ይሠራሉ፡፡ ከፋብሪካው ማሽኖች በአንዱ ሦስት ሠራተኞች እየተቀያየሩ በፈረቃ ይሠራሉ፡፡
ተረኛው ማሽኑን ሲዘውር የተቀሩት ይጨዋወታሉ፡፡ አንዳንዴም ያሸልባሉ፡፡
…
ከቢ አካዳሚ በተባለ የአፀደ ህፃናትና ህፃናት ማቆያ ት/ቤት ልጆቻቸውን እየከፈሉ የሚያስተምሩ ወላጆች፤ “እኛ ሳናውቅ ልጆቻችን በድረ ገፅ መለመኛ ተደርገውብናል” ሲሉ ያማረሩ ሲሆን ት/ቤቱ በበኩሉ፤ ድርጊቱን የፈፀሙት በውጭ ሀገር የሚገኙ ግለሰቦች ናቸው ብሏል፡፡ በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ …
ታዋቂው የፊልም ባለሙያ ኃይሌ ገሪማ ‹‹የጡት ልጅ›› የተሰኘውን ፊልማቸውን ለመሥራት ከጥቂት ቀናት በፊት በኢንተርኔት የገንዘብ ማሰብሳሰብ ጀምረዋል፡፡
የፊልሙ ታሪካዊ ዳራ በ1960ዎቹ ከጣልያን ወረራ ሃያ ዓመታት በኋላ ነው፡፡ ፊልሙ በማደጎ በአገር ውስጥ ለአንድ ሀብታም ዳኛ ቤተሰብ የተሰጠች
…
ይልቅ ወሬ ልንገርህ
ቁም ነገር መፅሔት 14ኛ ዓመት ቁጥር 206 ሰኔ 2007
በአዲስ አበባ መቀበሪያ ስላጡት ቻይናውያን አስከሬን
የቻይናውያን ቁጥር በሀገራችን ስንት እንደደረሰ ታውቃለህ? እውነቱን ለመናገር እኔም አላውቅም፤ ግን ግን ከብዛታቸው አንፃር አንዳንድ ወሳኝ የሚባሉ ማህበራዊ ሁነቶችን መከወኛ ቦታዎች ሳያስፈልጋቸው …
ተጻፈ በ ምሕረት አስቻለው እና ጥበበሥላሴ ጥጋቡ
በከፍተኛ ሁኔታ ግንባታ እየተካሄደባት ባለው አዲስ አበባ ከተማ የፈራረሱ መንደሮች የከተማዋ ገጽታ ከሆኑ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በመልሶ ማልማት ከፈረሱ አካባቢዎች ፊት በር (ለሸራተን አዲስ ግንባታ) እና ካዛንችስ በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡
ለመንገድና ለኮንዶሚኒየም በተለያዩ አካባቢዎች መንደሮች
…
በፊልም ጥበብ ባለሙያው ሰለሞን በቀለ ወያ የተዘጋጀው “የፊልም ዝግጅት ቴክኒክና ጥበብ” 1ኛ መፅሃፍ በትላንትናው ዕለት በጀርመን ባህል ተቋም (ገተ ኢንስቲቲዩት) ተመርቋል፡፡
መፅሃፉ በፊልም አሰራር፣ ቴክኒካዊ ጥበብና በፊልም አዘገጃጀት ዙሪያ የቀረበ ትምህርታዊ መፅሃፍ ሲሆን ደራሲው በዘርፉ የካበተ የማስተማር ልምድ ያላቸው መሆኑ …
ባለፈው እሁድ የተጠናቀቀው የጌም ኦፍ ትሮንስ 5ኛ ሲዝን፣ ካለፉት አመታት የላቀና መታየት የሚገባው ምርጥ የቴሌቪዥን ድራማ ነው – በተለይ ለዘመናችን፣ በተለይ ለአገራችን ቁልፍ በሆኑ ዋና ዋና ጥያቄዎች ዙሪያ ያጠነጠነ ድራማ መሆኑ አስደንቆኛል። የድራማው ዋና ዋና የታሪክ …
ሰኔ 15፣ 2007
ግንቦት 16 በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ 500 ወንበሮችን በማሸነፍ ኢህአዴግ መንግስት መመስረት የሚያስችለውን አብላጫ ድምጽ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
ቦርዱ ዛሬ ሰኞ ሰኔ 15 ፣2007 በሒልተን ሆቴል የመጨረሻውን የማጠቃለያ የምርጫ ውጤት ይፋ አደረጓል፡፡
ፓርቲው ለመራጭነት ከተመዘገበው …
የቻይና መንግሥት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙ የኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ ትኩረት እንዲደረግ፣ ዝቅተኛና መካከለኛ ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት ያደረጉ ፋብሪካዎች ደግሞ ተነቅለው ወደ አፍሪካ እንዲሄዱ ማዘዙ ተሰማ፡፡
ከአፍሪካ
…
በደቡብ ክልል በከፋ ዞን በጊምቦ ገዋታ የምርጫ ክልል ባለፈው እሁድ ዕለት በተደረገው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ በሰፊ ልዩነት መሸነፋቸውን ከየምርጫ ጣቢያው የተሰባሰቡ መረጃዎች ፍንጭ ሰጡ፡፡
እሁድ ሰኔ 7 ቀን 2007 ዓ.ም በጊምቦ ገዋታ …
በደብረማርቆስ ከተማ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰማያዊ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ የነበረው አቶ ሳሙኤል አወቀ በደረሰበት ድብደባ ከትናንት በስቲያ ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓ.ም ምሽት ህይወቱ ማለፉ ታወቀ። አቶ ሳሙኤል አወቀ የሰማያዊ ፓርቲ አባል በመሆኑና በፖለቲካዊ አቋሙ ምክንያት …
በአዲስ አበባ ከተማ ቤት ለመገንባት ለሚፈልጉ በውጭ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት ልማት ፕሮጀክት ተጠቃሚ የሚሆኑበት እና በሀገራቸው የቤት ባለቤት ሊያደርጋቸው የሚችል ምዝገባ ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተጠናቀቁ ነው።
በክልሎች የዲያስፖራ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት የቤቶች ዲዛይን ተዘጋጅቶ፣ መነሻ …
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለት ጭንቅላት እና ሁለት አንገት ያለው ልጅ በአዲስ አበባ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና መወለዱ ነው የተነገረው።
በአዲስ አበባ ከተማ ሳሪስ አካባቢ ነዋሪ የሆነችው በሰላሳዎቹ እድሜ መጀመሪያ ላይ የምትገኝ እናት ነች ህጻን ልጁን በቀዶ ጥገና …
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ዓየር ጤና አከባቢ ድንጋይ ለማውጣት በተቆፈረ እና የዝናብ ውሃ ባቆረ ጉድጓድ ውስጥ ለዋና ብሎ የገባ የ11 ዓመት ታዳጊ እና ይህ ታዳጊን ለማውጣት የገባው ሌላ የ12 ዓመት ታዳጊ ልጅ ህይወታቸው አለፈ።
የአዲስ አበባ የእሳትና …
ቁም ነገር ቅጽ 14 ቁጥር 205 ግንቦት 2007
መነሻ አንድ
መነሻ አንድ
የዛሬ ሶስት ዓመት ሳሚ በየነ የተባለ ወጣት ድምፃዊ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የቅጂና የተዛማጅ መብቶች አዋጅን የዘነጋ አንድ አልበም አውጥቶ ነበር፡፡ አልበሙ መሉ ለሙሉ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩን ቀደምት ተወዳጅ…
በይበልጥ የታወቀችበት ፊልም “ፍቅር ሲመነዘር” ይሰኛል። ከዚህ ፊልም በፊትና በኋላም ቢሆን ግን “ወርቅ በወርቅ” እና በቅርቡ የሰራችውን “ያነገስኝ” የተሰኙ ፊልሞች ትታወቃለች። በዚህ ሳምንት የተመረቀውን “ሼፉ-2” ፊልምን ጨምሮ በ“ዳና” ድራማ ላይም እናያታለን። ከዛሬዋ የመዝናኛ እንግዳችን ከየትናየት ታምራት (ሚሚ) ጋር ያደረግነውን አዝናኝ …
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በስምንተኛው የአፍሪካ የንግድ ቀጠና የሶስትዮሽ ጉባዔ ለመሳተፍ ወደ ግብጽ አምርተዋል።
ዛሬ በሻርም አልሼክ በሚካሄደው ጉባኤ በሶስት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረሰቦች መካከል የነጻ ንግድ ስምምነት ይደረሳል ተብሎ ይጠበቃል።
ስምምነቱ በምስራቅ …
ኢመደኤ የአየር ፎቶ ግራፍ ለመሰብሰብ አውሮፕላን አስገባ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የአየር ፎቶ ግራፍ ለመሰብሰብ የሚያስችለው ዘመናዊ አውሮፕላን ወደ ሀገር ውስጥ አስገባ።
የአውሮፕላኗ መጠሪያ King Air 250 Aerial Surveying Aircraft ሲሆን የተገዛችውም አሜሪካን ከሚገኝ የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ነው።
የአውሮፕላኗ መገዛት …
“ለ6 ዓመት ባገለገልኩበት ሆስፒታል የሚያዋልደኝ አጣሁ”
ለጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ቅሬታ ሰሚ አካል አቤት ብላለች
በተማረችበት የነርስነት ሙያዋ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከሐምሌ 2001 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ዓመታት በተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ተመድባ ስትሰራ ቆይታለች። የሰውን ልጅ …
አስከሬኑ ወደ ለንደን ተወስዶ እንዲመረመር ተጠየቀ
በደቡብ ሱዳን ዐማፅያን ዘንድ ከፍተኛ ተሰሚነት የነበራቸው ዋኒ ቶምቤ ላኮ በአዲስ አበባ በመኖርያ አፓርትመንታቸው ውስጥ ሞተው ተገኙ፤ ቤተሰቦቻቸው አስከሬናቸው ወደ ለንደን ተወስዶ እንዲመረመር ጠይቀዋል፡፡
በለንደን በስደት ይኖሩ የነበሩት ቶምቤ፤ ባለፈው ዓመት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት …