በአዲስ አበባ ሁለት ታዳጊዎች ውሃ ባቆረ ጉድጓድ ውስጥ ለመዋኘት ገብተው ህይወታቸው አለፈ Two teens drowned in a well in Addis
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ዓየር ጤና አከባቢ ድንጋይ ለማውጣት በተቆፈረ እና የዝናብ ውሃ ባቆረ ጉድጓድ ውስጥ ለዋና ብሎ የገባ የ11 ዓመት ታዳጊ እና ይህ ታዳጊን ለማውጣት የገባው ሌላ የ12 ዓመት ታዳጊ ልጅ ህይወታቸው አለፈ።
የአዲስ አበባ የእሳትና …