Black lion hospital nurse lost her baby due to poor medical service ነርሷ “በህክምና ስህተት” የወለደችውን ህጻን ማጣቷን ገለጸች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Written by  መታሰቢያ ካሳዬ  አዲስ አድማስ 

“ለ6 ዓመት ባገለገልኩበት ሆስፒታል የሚያዋልደኝ አጣሁ”
  ለጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ቅሬታ ሰሚ አካል አቤት ብላለች 
          
            በተማረችበት የነርስነት ሙያዋ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከሐምሌ 2001 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ዓመታት በተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ተመድባ ስትሰራ ቆይታለች። የሰውን ልጅ