የመጻሕፍት ዕቁብ Saving money to buy books


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


28 JUNE 2015 ተጻፈ በ  

ከአሥራ ሦስት ዓመት በፊት በአንድ የፕላስቲክ ማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሆነ ነው፡፡ የፋብሪካው ሠራተኞች በቀን አልያም በማታ ፈረቃ ይሠራሉ፡፡ ከፋብሪካው ማሽኖች በአንዱ ሦስት ሠራተኞች እየተቀያየሩ በፈረቃ ይሠራሉ፡፡

ተረኛው ማሽኑን ሲዘውር የተቀሩት ይጨዋወታሉ፡፡ አንዳንዴም ያሸልባሉ፡፡