ይልቅ ወሬ ልንገርህ – በአዲስ አበባ መቀበሪያ ስላጡት ቻይናውያን አስከሬን Ethiopia refuse to bury Chinese workers who died in Addis
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ይልቅ ወሬ ልንገርህ
ቁም ነገር መፅሔት 14ኛ ዓመት ቁጥር 206 ሰኔ 2007
በአዲስ አበባ መቀበሪያ ስላጡት ቻይናውያን አስከሬን
የቻይናውያን ቁጥር በሀገራችን ስንት እንደደረሰ ታውቃለህ? እውነቱን ለመናገር እኔም አላውቅም፤ ግን ግን ከብዛታቸው አንፃር አንዳንድ ወሳኝ የሚባሉ ማህበራዊ ሁነቶችን መከወኛ ቦታዎች ሳያስፈልጋቸው …