ሚስቱን በመግደል የተጠረጠረ ግለሰብ እጁን ለፖሊስ ሰጠ Man suspected of killing wife turned himself to police
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
-ከተጋቡ ገና ሁለት ወራቸው ነበር
-ተጠርጣሪው ከስድስተኛ ፎቅ ተከስክሶ ተርፏል
ሚያዝያ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. ድል ባለ ሠርግ ያገባትን ሚስቱን ሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. አንቆና ደብድቦ ገድሏል የተባለው ተጠርጣሪ፣ እጁን ለፖሊስ መስጠቱ
…