ሰማያዊ ፓርቲ አባሉን ገድለዋል ከተባሉ ተጠርጣሪዎች አንዱ በቁጥጥር ስር ዋለ One person arrested in the murder of Samaywi party candidate


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በደብረማርቆስ ከተማ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰማያዊ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ የነበረው አቶ ሳሙኤል አወቀ በደረሰበት ድብደባ ከትናንት በስቲያ ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓ.ም ምሽት ህይወቱ ማለፉ ታወቀ። አቶ ሳሙኤል አወቀ የሰማያዊ ፓርቲ አባል በመሆኑና በፖለቲካዊ አቋሙ ምክንያት