“ፊልም መሥራት የጀመርኩት በአጋጣሚ ነው” Interview with Actress Yetnayet Tamirat


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በይበልጥ የታወቀችበት ፊልም “ፍቅር ሲመነዘር” ይሰኛል። ከዚህ ፊልም በፊትና በኋላም ቢሆን ግን “ወርቅ በወርቅ” እና በቅርቡ የሰራችውን “ያነገስኝ” የተሰኙ ፊልሞች ትታወቃለች። በዚህ ሳምንት የተመረቀውን “ሼፉ-2” ፊልምን ጨምሮ በ“ዳና” ድራማ ላይም እናያታለን። ከዛሬዋ የመዝናኛ እንግዳችን ከየትናየት ታምራት (ሚሚ) ጋር ያደረግነውን አዝናኝ