Friends and family members of Journalist Demis Belete are holding a memorial service on Saturday, December 29, 2018, at 2 PM. Address: 721 Sligo Avenue, Silver Spring, MD 20910.
በድንገተኛ ሞት ከዚህ ዓለም የተለየውን አንጋፋው ጋዜጠኛ ደምስ በለጠን በማስመልከት ቅዳሜ ዲሴምበር 29 በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ የጸሎት ሥነ-ሥርዓት ይደረጋል። በጸሎት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ቤተሰቦቹ፣ የሥራ ባልደረቦቹ፣ የልጅነትና የትምህርት ቤት ጓደኞቹ፣ የትግል አጋሮቹ እና አድናቂዎቹ የሚገኙ ሲሆን እንደ ባህላችን የደምስ በለጠን የሚገባውን መልካም ሥራዎቹ በማስታወስ ሃዘናችንን እንድንገልፅ እና የሚገባውን የመሰናበቻ ክብር እንድናሳይ በቦታው እንድትገኙ ሲል አዘጋጅ ኮሚቴው ያስታውቃል።
ዕድሜውን በሙሉ ግፈኞችን በመቃወምና ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ በመሆን ያገለገለውን የውድ ወንድማችን ነፍስ በአፀደ-ገነት ታርፍ ዘንድ አምላካችንን እንማፀናለን።
Saturday, December 29
Time: 2pm- 6 pm
Address: 721 Sligo Avenue
Silver Spring, MD 20910