[እርማት፤ ይህ ዜና ስህተት ነው] የአየር ኃይል  የጦር ጄት አብራሪ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ከኤርትራ እስር ቤት መፈታቱ ተሰማ።

[እርማት፤ ይህ ከኤርትራ ፕሬስ የፈስቡክ ፔጅ የተገኘው ዜና ያልተረጋገጠ ወይንም ሙሉ በሙሉ ስህተት ነው። ፔጁ ዘገባውን እንስቶታል።] ለ20 ዓመት ኤርትራ ውስጥ ታስሮ የነበረው የአየር ኃይል  የጦር ጄት አብራሪ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ዛሬ ከእስር ተፈቷል። ከ20 ዓመት በፊት በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት … Continue reading [እርማት፤ ይህ ዜና ስህተት ነው] የአየር ኃይል  የጦር ጄት አብራሪ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ከኤርትራ እስር ቤት መፈታቱ ተሰማ።