በጋምቤላ ክልል ከሰሞኑ ማንነትን ለይቶ እየተፈፀመ ባለ ጥቃት የሰላማዊ ዜጎች ህይወት እያለፈ መሆኑ ተሰማ
– “ምንም መሸፋፈን አያስፈልገውም። በአካባቢው አጠራር ቀይ ሰው፣ ደገኛ ወይም ሐበሻ በሚባሉ ዜጎች ላይ ጥቃት ሲደርስ ቆይቷል፣ አሁንም እየደረሰ ነው። መሸፋፈን መፍትሄ ስለማይሆን ድርጊቱ ይፋ ሆኖ መፍትሄ ሊበጅ ይገባል”- የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎች
– የሰሞኑን ጥቃት እና ግድያ ለወረዳው ለማሳወቅ የሄዱ በቁጥር አምስት የሚሆኑ ሰዎች ከህዳር 7/2018 ዓ.ም ጀምሮ ታስረው ይገኛሉ
ተጨማሪ ያንብቡ:
በጋምቤላ ክልል ከሰሞኑ ማንነትን ለይቶ እየተፈፀመ ባለ ጥቃት የሰላማዊ ዜጎች ህይወት እያለፈ መሆኑ ተሰማ