በማሕሌት ፋንታሁን
መንግሥት አሸባሪ ብሎ ከፈረጃቸው ተቋማት ጋር ማቆራኘት ሳያስፈልገው የጻፈው ጽሑፍ ብቻ ተጠቅሶበት የተከሰሰ እና የተፈረደበት ብቸኛ ጋዜጠኛ ነው – ተመስገን ደሳለኝ። በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የተመሠረተችው ፍትህ ጋዜጣ ጥቂቶቹን የግል ሕትመት ሚዲያ ውጤቶች የተቀላለችው በ2000 ነበር። ከምርጫ 97 በኋላ
…
…
በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ ክስ የተመሰረተበት ከጋዜጠኝት ስራው ጋር በተያያዘ ነው፡፡ የቀድሞ የሙስሊሞች ጉዳይ መጽሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተርና አዘጋጅ የነበረው ሰለሞን ከበደ ባለፈው ዓመት ጥር ወር ላይ ከቤቱ ወደ ስራ ቦታው ሲሄድ ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ በማእከላዊ ለአራት ወራት ያህል …
ባለፉት ሁለትና ሶስት ሳምንታት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስለ ምርመራ ጋዜጠኝነት ሲያወራ የሰማሁ ይመስለኛል። ስለ ልማታዊ ጋዜጠኝነትማ ጆሮዋችን ሞልቶ እስኪያፈስ ነግሮናል። ለመሆኑ እነዚህ ሁለት ጋዜጠኝነቶች ምንድናቸው?
እኛ ሀገር ስለ ምርመራ ጋዜጠኝነት ማውራት በራሱ የሚቻል አይደለም። የምርመራ ጋዜጠኝነት እንደ ቃሉ ምርምር ነው። ጋዜጠኛው …