ባለፉት ሁለትና ሶስት ሳምንታት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስለ ምርመራ ጋዜጠኝነት ሲያወራ የሰማሁ ይመስለኛል። ስለ ልማታዊ ጋዜጠኝነትማ ጆሮዋችን ሞልቶ እስኪያፈስ ነግሮናል። ለመሆኑ እነዚህ ሁለት ጋዜጠኝነቶች ምንድናቸው?
እኛ ሀገር ስለ ምርመራ ጋዜጠኝነት ማውራት በራሱ የሚቻል አይደለም። የምርመራ ጋዜጠኝነት እንደ ቃሉ ምርምር ነው። ጋዜጠኛው …

….እንግዲህ 547 ጎጆ ወጪዎች ወደ ጎጆዋቸው ሊገቡ ነው!….. የአምስት አመት የኮንትራት ኑሯቸውን ይጀመራሉ!……547ቱ የፓርላማ አባላት ናቸው ጎጆ ወጪዎች!…..ደግ አደረጉ በደህና ጊዜ ስማቸውን አስቀየሩት!….. ባይሆንማ ኖሮ መደበኛው ስማቸው ‘የህዝብ እንደራሴ” ነበር!…. እነሱስ አውቀውበታል!….እንደራሴ ብሎ ነገር የለም!…. ጭራሽ የህዝብ እንደራሴ!….ሆሆ!. የምክርቤት አባል …
Politics is a dirty game የሚለውን የፖለቲካን ቆሻሻነት የሚነግሩን ብዙ ሰዎች አሉ። ይህን ከሚያወሩት ዋናዎቹ እኛ ወደ ፖለቲካ እንዲች ብለን እንዳናይና ስለ ፖለቲካ እንዳናወራ በሚፈልጉ ነውረኛ ፖለቲከኞች የሚነዛ ቧልት ሲሆን ሌላው ደግሞ ብዙ የፖለቲካ ብልግናን የሚፈጽሙ ባለጌ ፖለቲከኞችን ያዩና የተመለከቱ …
ቻይና ባለአንድ ፓርቲ መንግስት ያላት ሀገር ናት። የዛሬይቷን ቻይና የፈጠረውም አሁንም የሚመራትም አንድና አንድ ፓርቲ ብቻ ነው። የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ! ይህ ፓርቲ አንድ መሆኑ ብቻ ሳያንሰው የህዝቡን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በወጡ ወረዱ ሁላ የሚከታተላቸው ሁሉን አወቅ ፓርቲ ነው።
እናም ቻይናውያን በምንም …