አቶ ኢሳያስ በታዲያስ አዲስ ጋዜጠኞች ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለምን ቻይና እንደቀጠረ ሲጠየቁ ፣ በፈረንጅኛ እንዲህ ነበር ያሉት <<China is the biggest humanity >> ፣ በመጀመሪያ ይህ አርፍተ ነገር ምን ማለት ነው ? ብሎ መጠየቅ አይቻልም ። ሁለተኛ ምንም ማለት
…
አቶ ኢሳያስ በታዲያስ አዲስ ጋዜጠኞች ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለምን ቻይና እንደቀጠረ ሲጠየቁ ፣ በፈረንጅኛ እንዲህ ነበር ያሉት <<China is the biggest humanity >> ፣ በመጀመሪያ ይህ አርፍተ ነገር ምን ማለት ነው ? ብሎ መጠየቅ አይቻልም ። ሁለተኛ ምንም ማለት
…
በቂ የተማረ የሰው ሃይል ባለበት ኢትዮጵያውያንን በቻይንኛ ቋንቋ አሰልጥኖ በሃገሪት የተንሰራፋውን የስራ አጥነት መቅረፍ እየተቻለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቻይናውያን ሴቶችን ሰብስቦ በበረራ አስተናጋጅነት መቅጠሩን CCTV Africa በድህረገጹ በቭድዮ አስደግፎ አስነብቦናል::
በኢስያ አፍሪካ መካከል የሚገኘውን የበረራ ደንበኞች ቁጥር ያሳድግልኛል ብሎ የታሰበው …
ቻይና ባለአንድ ፓርቲ መንግስት ያላት ሀገር ናት። የዛሬይቷን ቻይና የፈጠረውም አሁንም የሚመራትም አንድና አንድ ፓርቲ ብቻ ነው። የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ! ይህ ፓርቲ አንድ መሆኑ ብቻ ሳያንሰው የህዝቡን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በወጡ ወረዱ ሁላ የሚከታተላቸው ሁሉን አወቅ ፓርቲ ነው።
እናም ቻይናውያን በምንም …