Blog Archives

ቅምጥሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቻይናውያን የበረራ አስተናጋጆችን መቅጠሩ ተሰምቷል (ቪዲዮ)

በቂ የተማረ የሰው ሃይል ባለበት ኢትዮጵያውያንን በቻይንኛ ቋንቋ አሰልጥኖ በሃገሪት የተንሰራፋውን የስራ አጥነት መቅረፍ እየተቻለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቻይናውያን ሴቶችን ሰብስቦ በበረራ አስተናጋጅነት መቅጠሩን CCTV Africa በድህረገጹ በቭድዮ አስደግፎ አስነብቦናል::

በኢስያ አፍሪካ መካከል የሚገኘውን የበረራ ደንበኞች ቁጥር ያሳድግልኛል ብሎ የታሰበው …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news