አንዳንድ ታጣቂ ገበሬዎች እና የታጠቀው የከተማ ኗሪ ከሕወሓት ጦር ጋር እዬተፋለሙ ነው። አጠቃላይ የጎንደር ዞን ታጣቂ ገበሬዎች በአጭር ጊዜ ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ህዝቡ ፒያሳ አካባቢ የወያኔን ባንዲራ በማውረድ የአባቶቹን ሰንደቅ አላማ እየሰቀለ ይገኛል ።
ጎንደር ከተማ ሙሉ በሙሉ ከቁጥጥር ውጭ…
አንዳንድ ታጣቂ ገበሬዎች እና የታጠቀው የከተማ ኗሪ ከሕወሓት ጦር ጋር እዬተፋለሙ ነው። አጠቃላይ የጎንደር ዞን ታጣቂ ገበሬዎች በአጭር ጊዜ ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ህዝቡ ፒያሳ አካባቢ የወያኔን ባንዲራ በማውረድ የአባቶቹን ሰንደቅ አላማ እየሰቀለ ይገኛል ።
ጎንደር ከተማ ሙሉ በሙሉ ከቁጥጥር ውጭ…
ጉዳዩ: ሰላማዊ ሰልፍ ማወጅን ይመለከታል፡፡
በ25 አመታት የኢህአዴግ አገዛዝ ዉስጥ ከስርአቱ ተጠጊዎችና ከስርአቱ አቀንቃኞች ዉጪ አንድም የተጠቀመ ሰዉ እንደሌለ እሙን ነዉ፡፡
”በመሆኑም ብሄራዊ ክብሬ ተነክቷል፤ ሰበአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቴ ተጥሷል፤ በሀገሬ ሰርቼ መኖር አልቻልኩም፤ ድግሪን የሚያህል የት/ርት ደረጃ ይዤ ድንጋይ እንድፈልጥ …
የወያኔ ወሮበላ ቡድንና ተላላኪዎቹ
ሐምሌ 27/2008 የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ “መንግሥት የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ ሕዝባዊ መሠረት እንደሌለው አስታወቀ…” በሚል ርእስ ሥር፣ የወያኔው ተላላኪ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብዬ፣ ባህር ዳር ከተማ በተካሔደው የዲያስፖራ ቀን ተገኝቶ፣ “የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ የሕዝብ
ብዙ የትግራይ ተወላጆች የወልቃይትን ጉዳይ በአንድ ክልል የመካለል ፣ ካርታ ላይ መስመር እንደ ማስመር ቀላል ነገርአድርገውት ያቀርባሉ :: ነገሩ እንደሱ አይደልም እነሱም ልያቀሉት የፈለጉበት ምክንያት ኢትዮጵያ አንድ ነች ወዴትም ቢካለል ችግር የለውም ከሚል ህሳቤ አይደለም ነገሩ ቅኔ ነው።…እኛ ግን
የጎንደሩ ሰልፍ የትናንቱ ሰልፍ ብዙ ነገር አስተምሮን አልፏል። ምናልባትም ለዲሞክራሲ በሚደረገው ትግል የአዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ ገጽ ሳይሆን አይቀርም የሚል ተስፋ አጭሮብኛል፡፡
1. ሰልፉ ከመካሄዱ በፊት “መፈቀድ የለበትም” የሚል አዝማሚያ ያላቸው አንዳንድ ሰዎች በፌስቡክ ብቅ ብለው ታይተዋል፡፡ እነዚህ ሰዎች በዚህች አገራችን …
ተገፋሁ ያለ ፣ ያመረረ ፣ የጨከነ የኦሮሞ ህዝብ ንቅናቄ ባየን ማግስት አማራ ተገፍቶ ከፍቶት ፣ በደል አማሮት ፣ ንቀት አስቆጥቶት ቁጣውን እየገለጸ ነው ! … አማራው ሲቆጣ እንዲህ በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ደምቆ በሁሉም ወገኑ ላይ ሰለሚደርሰው የመብት ገፈፋ ተቃውሞውን በማሰማት…
ቢቢኤን ሐምሌ 23/2008
የአዲስ አበባን ህገ ወጥ ማስተር ፕላን ተከትሎ ከወራት በፊት የተነሳዉ የኦሮምያ ህዝባዊ እምቢተኝነት ተፋፍሞ እንደቀጠለ ነዉ። ከ400 ሰዎች በላይ የሞቱበት የኦሮምያ ህዝባዊ እምቢተኝነት ህወሃት መራሹ የጫነዉ የጭቆና ቀምበር በቀጣዩ ትዉልድ ሳይሆን፤ አሁን ባለዉ ትዉልድ የእድሜ ዘመን ከኦሮሞ…
ሕወሃቶች የተለያዩ ሰልፎችን እያደረጉ (ካድሬዎቻቸዉን በባስ በመሰብሰብ) ወልቃይት ጠገዴ የትርጋይ ክልል ነው፣ ወልቃይቴው እና ጠገዴውም “ትግሬ” ነው እያሉ ለዘመናት ትግሬ፣ አማራ..ሳይባባል በሰላም እና በፍቅር የሚኖረውን ሕዝብ እየከፋፈሉት ነው።
የወላይት ጠገዴ ህዝብ የፍቅር ተምሳሌት የሆነ ህዝብ ነው። ትግሪኛ ይናገራል. አማርኛ ይናገራል፤
በጎንደር ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ባጠቃላይ ነገ የሚካሄደዉን የጎንደርን ሰልፍ ተነተርሶ የተሰጣቸዉን ሰላማዊ ሰልፍ የማክሸፍ ሴራ ያለማቀበላቸዉን የሚጠቁሙ መረጃዎች ደርሰዉናል።
· ከየትኛዉም መንደሮች ወደ መሰብሰቢያ ቦታዉ የሚወስዱ መንገዶች በጸጥታ ሐይሎች እንዲዘጉ።
· ሰልፉን ያስተባብራሉ ይመራሉ
“በጠንካራ ሞራል/እሴት የተገነባ ሰራዊት ሶስት እጅ ጠላት ድል ያደርጋል” ናፖሊዮን ቦናፓርቴ
“ህዝብን እንደአመራሩ በእኩልነት አላማ ማነጽ ያለምንም ፍርሃት ሞትንም ህይወትንም እንዲጋሩ ያደርጋል” ሱን ትዙ
በአናሳው የህወሃት ኣምባገነንናዊ አገዛዝ ስር የምትማቅቀውን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ “አስተማማኝና የተረጋጋች አገር” ናት የሚለው
…ሕዝብን በወክሉ ሽማግሌዎች እና በብአዴን ባለስልጣናት መካከል በሰሜን ጎንደር ዞን ፅ/ቤት ሲካሄድ የነበረው ስብሰባ ያለ መግባባት መበተኑን የሚገልጹ ዜናዎችን እያነበብን ነው። በሰሜን ጎንደር ዞን በተነሳው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ምክንያት፣ ብአዴን ከፍተኛ አጣቢቅኝ ዉስጥ እየገባ ነው። ሆኖም ግን ድርጅቱ አሁንም የሕወሃት ተጽኖ
ወያኔ እያደረገው እንዳለው በወልቃይት የአማራ ማንነት ሕዝባዊ ጥያቄና እንቅስቃሴ ዙሪያ ሕገወጥ የሆነ የኃይል ወይም የአፈሙዝ ምላሽ እንጅ የገዛ ሕገመንግሥቱ በሰጠውና በደነገገው መብት መሠረት ፈጽሞ ሊያስተናግደው እንደማይችልና እንደማይፈልግም እስከአሁን ከፈጸማቸው ሕገወጥ ድርጊቶቹ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡
ወያኔ ለዚህ ሕዝባዊና ሕጋዊ የማንነት ጥያቄና እንቅስቃሴ …
በአስራ አንድ አመት እድሜያቸው ዲቁና በመቀበል ለስማንያ አንድ አመታት ራሳቸውን ለቤተ ክርስቲያን በመሰጠት በመማርና በማሰተማር፣ በመጻፍ እ ና በመምራት እንደዚሁም ስደት ሳይበግራቸው የፈረሰውን ቀኖና ለመጠገን የሕጋዊው ቅዱስ ሲ ኖዶስ ዋና ጸሐፊ በመሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በታማኝነት ላገለገሉት የቤተክርስቲያን የብረት
July 17 20016 (ሐምሌ 10 ቀን 2008)
በዚህ ኮሚቴው በጠራው የአስቸኳይ ጊዜ ስብሰባ በርካታ የጎንደር ክፍለ ሀገር ተወላጆች የተገኙ ሲሆን በኢትዮጵያ በተለይ በጐንደር ክፍለ ሀገር እና አካባቢው ስለአለው ወቅታዊ ሁኔታ በስፋት ከተወያየ በኋላ ስለተገደሉት፤ስለታፈኑት የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አስተባባሪ የኮሚቴ አባላት
…የጎንደር አማራዎችን በተመለከተ ሀምሌ 17 ቀን 2008 ዓ.ም በመላ የአማራ ግዛት ማለትም በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋና በወሎ የአማራ ከተሞች ለሚደረገዉ የድጋፍ ሰልፍ የተዘጋጀ መፈክር!!!!
1 .በሀገር ዉስጥም ሆነ በሀገር ዉጭ የሚኖር አማራ ለጎንደር አማራዎች የድረሱልን ጥሪ አስቸኳይ መልስ ይስጥ!!!
2 .በጠባቦቹና
ወያኔ (ህውሃት) አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ማገት ይችላልን?
የቀድሞውን የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ አያሌው ጎበዜን በጉምሩክ ሙስና ተከሰው አሁን በእስር ላይ የሚገኙትና ያኔው ደህንነት ሃላፊ ለ2 ሳምንት ጨርቆስ በሚገኝ ጨለማ ቤት እንደዘጔቸው አሁን በአሜሪካ የምትኖር የአያሌው ጎበዜ የቤተሰብ
ከሐምሌ 5, 2008 ዓ.ም ጀምሮ የህወሃት አፋኝ ቡድን “የወልቃይት የአማራ ማንነት” ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ አባልትን ለማፈንና የጎንደርን ህዝብ ለማሸበር ባደረገው የውንብድና ተግባር ጀግናውና ታጋሹ የጎንደር ህዝብ ባሳየው ታላቅ ጀግንነት ለአፈና የተሰማራውና በትግራይ ተወላጆች ብቻ የሚመራውና የተዋቀረው የህወሃት አፋኝ ቡድን
ቴዎድሮስ አድሃኖም በፌስ ቡክ ገጹ ላይ የወልቃይትን ጉዳይ መንግስታቸው በሰከነ መልኩ መፍታቱን ፤ጎንደሬዎች ከፈለጉ ሄደው ወልቃይት መኖር እንደሚችሉና የወልቃይት መሬት ግን የትግሬ መሆኑን አውጇል ።
በጋዜጠኛ ቶማሰ ሰብሰቤ
ኢህአዴግ ሁሌም ከገጠመው ችግር ተነሰቶ ድርሰት ይፅፋል ፣ ያፅፋል።አዲሱ ዶኩመንተሪ ይህ ነው።
…ጎንደርን እንደ ፈረንሳይ
(አኬልዳማ ክፍል 10001)
ደራሲ
ወያኔ
ተዋንያን
ምሁራን( ካድሬ)
እሰረኞች
ነዋሪዎች(አባል የሆኑ )
ኤርትራ (መላከኪያ)
አቅራቢዎች
ኢቲቪ
ፋና
ኢ ዜ አ
ጥብቅ ማሳሰቢያ
• ሰላማዊ ትግል ትክክለኛው መንገድ ነው የሚል አቋም አለኝ
• “ኢህአዴግ በሰላማዊ ትግል አይወርድም” የሚል ሃሳብ ስላለ ነው ሰዎች ተስፋ የሚቆርጡት
• ህዝብ የሚተማመንበት ፓርቲ እስካልተፈጠረ ድረስ ለውጥ አይመጣም
በሽብር ተከሰው በፍ/ቤት ነፃ ከተባሉ በኋላ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የአረና
…ግርማ በቀለ
መድረክ እንደ ግንባር ዐረና እንደመድረክ አባል ፓርቲና አሁን በጎንደር እየሆነ ባለው ክስተት እንደ ዋነኛና ቀዳሚ ባለጉዳይ አንድ ነገር ማለት እንዳለባቸው ይሰማኛል፡፡ በበርካታ ምክንያቶች– ዋናዎቹን ጠቅለል አድርገን ስንመለከት-
1. አንድነት ፓርቲ የመድረክ አባል በነበረበት ጊዜ አብረው እየሰሩ ከመድረክ አመራሮች
…አቶ ሰጠኝ ባያብል፥ በሰሜን ጎንደር የአርማጭሆ ተወላጅና ጀግና ገበሬ ነበር፥
ሰሞኑን በጎንደር ከተማ የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ኮሜቴን ለመያዝ የፌደራል መለዮ ለብሶ ከተሰማራ የወያኔ አፋኝ ቡድን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ለመታደግ ፈጥነው በመድረስ ከዘረኛው የወያኔ ፌደራል ፖሊስ ጋር ተናንቀው ከወደቁት አንዱ የአርማጭሆ
በልማታዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት ስር ያለ ጋዜጠኝነት ሁሌም በገዥው መንግስት ሸክም ላይ ነው።ተሸካሚው እንደፈለገ ይመራዋል።ጋዜጠኛው እንዳሻው ቢሰራም መሪው ያለው በተሸካሚው ስር ሰለሆነ የትም አይንቀሳቀስም።ወያኔም ልማታውነትን ጋዜጠኝነት አመጣው ሲለን በዚህ ምህንድስና ነው።በተቀየሰልህ ትሮጣለህ፣ከእዛ ውጪ ብትወጣ መንገድ የለም ፤ አትፅፍም ፣አትናገር እንደው ዝም …
ሲኖዶስ ብየ ስል “የትኛውን?” የሚል አይጠፋም፡፡ በአንድ ሀገር ቤተክርስቲያን ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድ ሲኖዶስ ነው ሁለት ሲኖዶስ የለም፡፡ ሲኖዶስ ይሰደዳል ወይ?፣ እዚህ ሀገር ቤት ያሉትም ሲኖዶስ ነን ይላሉና የትኛው ነው ትክክለኛና እግዚአብሔር የሚቀበለው? ፣ ፓትርያርኩና ጳጳሳቱ