በህወሃት ኣምባገነናዊ አገዛዝ እዝ ስር የሚገኘው “የጠንካራው ሰራዊት” አፈታሪክ (ነአምን ዘለቀ)
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
“በጠንካራ ሞራል/እሴት የተገነባ ሰራዊት ሶስት እጅ ጠላት ድል ያደርጋል” ናፖሊዮን ቦናፓርቴ
“ህዝብን እንደአመራሩ በእኩልነት አላማ ማነጽ ያለምንም ፍርሃት ሞትንም ህይወትንም እንዲጋሩ ያደርጋል” ሱን ትዙ
በአናሳው የህወሃት ኣምባገነንናዊ አገዛዝ ስር የምትማቅቀውን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ “አስተማማኝና የተረጋጋች አገር” ናት የሚለው