በኮሉምበስ ኦሃዮ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ብሔር የማንነት ጥያቄን አስመልክቶ የተካሄደውን ስብሰባ በሚመለከት የተሰጠ መግለጫ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


July 17 20016 (ሐምሌ 10 ቀን 2008)

13731624_10209705498504977_3247603340161467476_n

በዚህ ኮሚቴው በጠራው የአስቸኳይ ጊዜ ስብሰባ በርካታ የጎንደር ክፍለ ሀገር ተወላጆች የተገኙ ሲሆን በኢትዮጵያ በተለይ በጐንደር ክፍለ ሀገር እና አካባቢው ስለአለው ወቅታዊ ሁኔታ በስፋት ከተወያየ በኋላ ስለተገደሉት፤ስለታፈኑት የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አስተባባሪ የኮሚቴ አባላት