እርግጥ ቴዎድሮስ ቆሻሻ ሰው ነው ፥ የሚከተለውም መርህ በለከት የለሽ ብልግናው የሚታወቀውን የህወሐት መርህን ነው። …
በሰከነ መንገድ መንደድ እና በሰከነ መንገድ መነገድ ( ሄኖክ የሺጥላ )
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ቴዎድሮስ አድሃኖም በፌስ ቡክ ገጹ ላይ የወልቃይትን ጉዳይ መንግስታቸው በሰከነ መልኩ መፍታቱን ፤ጎንደሬዎች ከፈለጉ ሄደው ወልቃይት መኖር እንደሚችሉና የወልቃይት መሬት ግን የትግሬ መሆኑን አውጇል ።