ወገን ሆይ! ትዕግሥታችን ገደብ ይኑረው! ወርቃማ ጊዜያችንን በከንቱ አናባክን! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


13700047_10209705498584979_5058341605162188491_nወያኔ እያደረገው እንዳለው በወልቃይት የአማራ ማንነት ሕዝባዊ ጥያቄና እንቅስቃሴ ዙሪያ ሕገወጥ የሆነ የኃይል ወይም የአፈሙዝ ምላሽ እንጅ የገዛ ሕገመንግሥቱ በሰጠውና በደነገገው መብት መሠረት ፈጽሞ ሊያስተናግደው እንደማይችልና እንደማይፈልግም እስከአሁን ከፈጸማቸው ሕገወጥ ድርጊቶቹ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡

ወያኔ ለዚህ ሕዝባዊና ሕጋዊ የማንነት ጥያቄና እንቅስቃሴ …