ከትግራይ ተወላጆች የበሰሉና ታሪክ የሚያወቁ ምን ይላሉ – ግርማ ካሳ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ሕወሃቶች የተለያዩ ሰልፎችን እያደረጉ (ካድሬዎቻቸዉን በባስ በመሰብሰብ) ወልቃይት ጠገዴ የትርጋይ ክልል ነው፣ ወልቃይቴው እና ጠገዴውም “ትግሬ” ነው እያሉ ለዘመናት ትግሬ፣ አማራ..ሳይባባል በሰላም እና በፍቅር የሚኖረውን ሕዝብ እየከፋፈሉት ነው።
የወላይት ጠገዴ ህዝብ የፍቅር ተምሳሌት የሆነ ህዝብ ነው። ትግሪኛ ይናገራል. አማርኛ ይናገራል፤