Loading...

ፍልሰተኞች ሜድትራንያን ባህር ላይ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by melat
ጣሊያንና ማልታ ወደባችን አትገቡም ማለታቸውን በመቀጠላቸው ሁለት መርከቦች ላይ ያሉ ወደአምስት መቶ የሚሆኑ ፍልሰተኞችን የያዙ መርከቦች አሁንም ሜድትራንያን ባህር ላይ እየዋለሉ ናቸው።

የፈረንሳዩ የህክምና ግብረ ሰናይ ድርጅት /MSF/ ድንበር የለሽ ሃኪሞች ትናንት ሰኞ ማታ ባወጣው መግለጫ፣ በአደገኛ ሁኔታ ላይ የነበሩ ተጨማሪ አንድ መቶ አምስት ፍልሰተኞችን ደርሰንላቸው /Ocean Viking/ መርከብ ላይ አሳፈረናቸዋል ብሏል።
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/europe-migrants-8-13-2019/5040350.html
Category
Ethiopian News

Post your comment