Loading...

አሜሪካና የእርዳታው ሴራ ተጋለጠ ! ከምርኮኛው ኮሎኔል አንደበት

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #USAID #TPLF #WFP

አሜሪካና የእርዳታው ሴራ ተጋለጠ ! ከምርኮኛው ኮሎኔል አንደበት

የተማረከው ኮሎኔል፣ ውጊያውና ውጊያው ላይ ስለዋሉት የአሜሪካ እርዳታ የምግብ ቁስቁሶች

ህወሓት ለትግራይ ህዝብ የሚላክን እርዳታ ለታጣቂዎቹ እያከፋፈለ መሆኑን የሚያረጋግጥ ዛሬ ከተማረከው ኮሎኔል እጅ ተገኝቷል።ከጋሳይ ግንባር የተማረከው የአሸባሪው ህወሓት ኮ/ል ገብረህይወት ገ/አላፍ በሚያዝበት ወቅት በንጥረ ነገሮች የበለፀገ ለእርዳታ የገባ አልሚ ምግብ አብሮ ተገኝቶበታል። የእርዳታ ድርጅቶች በተሰማሩባቸው አካባቢዎች የሰጧቸውን እርዳታዎች ለተረጂው መድረሱን የማረጋገጥ ግዴታ አለባቸው እነርሱ ግን ይህን ግዴታ አላከበሩም።

Category
Ethiopian News

Post your comment