Loading...

ህወሓት ኤርትራን በማጥቃት ለጦርነት እየገፋፋ ነው፤ አሜሪካና አውሮፓ የህወሃትን አደገኛ አካሄድ ለመደገፍ ጥረት እያደረጉ ነው -የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Eritrea #Ethiopia #TPLFisaterroristgroup #VOAAmharic

Eritrea - Minister for Foreign Affairs Addresses UN General Debate, 76th Session (EN)

VOA “ህወሓት ኤርትራን በማጥቃት ለጦርነት እየገፋፋ ነው” ሲሉ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልህ ከስሰዋል።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 76ኛ ጠቅላላ ጉባዔ በቪዲዮ ቀድሞ በተቀረፀ መልዕክት ትናንት ባደረጉት ንግግር ዩናይትድ ስቴትስና የአውሮፓ አጋሮቿ “የህወሃትን አደገኛ አካሄድ ለመደገፍ እያደረጉ ነው” ያሉትን ጥረት ኮንነዋል።“በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለው ችግር ሊፈታ የሚችለው በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብፅ ቀናነት የተሞላበት ድርድር ብቻ ነው” ብለዋል።በሌላ በኩል የኒው ዮርክና የአካባቢዋ ስቴቶች ነዋሪ የሆኑ የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን ጠቅላላ ጉባዔው እየተካሄደ በነበረበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላይ መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት ትናንት ሰልፍ ወጥተዋል።

Category
Ethiopian News

Post your comment