Loading...

መንግስት ከሶደሬ ሪዞርት ያጣው ገቢ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
#WaltaTV : መንግስት ከሶደሬ ሪዞርት ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ ማጣቱ ተገለፀ፡፡
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ገቢዎች ፅህፈት ቤት ሪዞርቱ 2003 ላይ ከኦሮሚያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር ሲዋዋል ይዞታው 427 ሄክታር የነበረ ቢሆንም 2004 አ/ም ላይ የሪዞርቱ ባለቤቶች ተሻሽሏል ብለው ባቀረቡት መሰረት ይዞታውን በ234 ሄክታር በማስላት 156 ሚሊዮን ብር ለ9 አመታት ሊከፍለኝ አልቻለም ይላል፡፡
የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ደግሞ እኔ የሪዞርቱ የዞታ 427 ሄክታር እንደነበር ነው የማውቀው ተሸሻሏል ስለሚባለው የሪዞርቱ ይዞታ ምንም መረጃ የለኝም ከተቋሙ ጋር ያለኝን ስምምነትም 2004 አ/ም አቋርጫለሁ ብሏል፡፡

Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/
Twitter : https://twitter.com/walta_info
YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ
Website :https://waltainfo.com

#WaltaTV
Category
Ethiopian News

Post your comment