#Walta #Investigation
መንግስት ለሕዝብ ካሳ የሚከፍለው 1.3 ሚሊዮን ብር ሲሆን አቶ ድንቁ ደያስ ግን ራሱ በተመነው ዋጋ በ200 ሺህ ብር ሕዝብን ሜዳ ላይ ይጥል ነበር ።
ሁሉም ለሰውየው( ለአቶ ድንቁ) ነው የቆመው። የኦሮሞ ተወላጅ የሌለው ባሕሪ ነው በ አቶ ድንቁ ላይ የሚታየው
ጉዳዩ የሕዝቡ ሮሮ በጨፌ ኦሮሚያ ስብሰባ ላይ ሳይቀር ቀርቦ ምንም ምላሽ አላገኘም።
ያመረትናቸው ምርቶች በስካቫተርና በግሬደር ተጠርገው ወደ ወንዝ ተጥለውብናል። ገበሬውን አስለቅሶታል።
የገቢዎች ባለስልጣን ከ156 ሚሊዮን ብር በላይ ከ አቶ ድንቁ ይፈልጋል።የአቶ ድንቁ ደያስ ድርጅቶች ከኢንቨስትመት ቢሮ ጋር ውልም ይሁን እውቅና የላቸውም
በየቦታው እርዳታና ድጋፍ ለማድረግ ለሚዲያ ፍጆታ ቃል የሚገቡት አቶ ድንቁ አንድም ብር በገቡት ቃል መሰረት ድጋፍና እርዳታ አድርገው አያውቁም።
የሶደሬ ሪዞርት ታሽጓል፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ይመለከተኛል ብሎ የቀረበ አካል የለም።
የአቶ ድንቁ ደያስ ድርጅቶች ከኢንቨስትመት ቢሮ ጋር ውልም ይሁን እውቅና የላቸውም
- Category
- Ethiopian News