የ’ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም በሚሰጡ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የትምህርት አይነቶች ላይ ውሳኔ ያሳለፈ ሲሆን፣ በተፈጥሮ እና በማኅበራዊ ሣይንስ ትምህርት መስኮች የእንግሊዝኛ ቋንቋ የተካተተ ሲሆን የአማርኛ ቋንቋ ግን እንዲቀነስ ተደርጓል።