Blog Archives

ኦነግ፣ ሲነግ፣ ቤነግ፣ ጋሕነግና የኦብነግ ወያኔን ለመጣል አዲስ ጥምረት ፈጠሩ::

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር፣የሲዳማ ነፃነት ግንባር፣ የቤንሻንጉል ነፃነት ግንባር፣ የጋምቤላ ህዝብ ነፃነት ግንባርና የኦጋዴን ነፃንት ግንባር ወያኔን ለመጣል አዲስ ጥምረት ፈጠሩ::

Embedded image permalink

Five Ethiopian dissident groups in exile said they have formed an alliance to bring a change of government back home,

Tagged with: , , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሕወሓት የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር አመራሮችን በአልሸባብ ቅጥረኞች እያስገደለ ነው::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔው ጁንታ በምስራቅ ኢትዮጵያ ባለበት ከፍተኛ ጦርነት ምክንያት ሊቋቋመው ያልቻለውን የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባርን አመራሮች በገንዘብ በመግዛት በሶማሊያ እና በምስራቅ ኢትዮጵያ አሉ የሚባሉ አመራሮችን እያስገደለ መሆኑ ከግንባሩ ተሰምቷል::ሕወሓት ከአልሸባብ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዳላት ተደጋግሞ

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic News