Blog Archives

የኢትዮጵያ ዉሎ – መስከረም 24 ቀን 2009 ዓ.ም #ግርማ_ካሳ

 

=====================================
#AmharaResistance #OromoProtests #KonsoProptests #EthiopianProtests

መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም በቢሾፍቱ የተፈጸመው ኢሰብአዊ ጭፍጨፋን ተከትሎ በኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ ተቃዉሞዎች ተቀስቅሰዋል። ገዢው ፓርቲ “አዘነናል” ከማለት ዉጭ ምንም ሃላፊነት ያልወሰደ ሲሆን “የጥፋትና የአመጽ ሃይል በፌጠሩት ሁከት …

Posted in Amharic

በኢሬቻ በዓል ላይ ስለነበረው ሁኔታ አንድ የአይን እማኝ እንዲህ ይገልጸዋል

14433023_1670044636645488_2647660041650243138_n
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
#IrrechaMassacre
By Samita Tefera
እኔና ጓደኛዬ በስልካችን ምስልና ቪዲዮ እየቀረፅን ስልምንጓዝ ጉዟችን ቀርፋፋ ነበር። በምንሄድበት መንገድ የወታደሩ ቁጥር፤ መሳሪያ የደገኑ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች እጅግ ብዙ ከመሆናቸውም በተጨማሪ ደንበኛ ጦር ሜዳ በሚያስመስል መልኩ በመሬት ታንክ እና በሰማይ ላይ ደግሞ የጦር …

Posted in Amharic

ጥቃት በሰማያዊ ላይ – የወያኔ ምርጫ ቦርድ ህግን እየጣሰ ነው

የሰማያዊ ፓርቲ አገር ዉስጥ አሉ ከሚባሉ ደርጅቶች መካከል በዋናነት የሚጠቀስ ነው። በርካታ የድርጅቱ አባላት የታሰሩና መከራን የተቀበሉ ሲሆን ብዙዎችም ሕይወታቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል።

የሐሳብ ልዩነቶች የማይንጸባረቅባቸው ድርጅቶች አምባገነን ድርጅቶች ብቻ ናቸው። አንድ ለዲሞክራሲ እታገላለሁ የሚል ድርጅት፣ ዴሞክራሲያዊ የሆነ ሕገ ደንብ ያለው፣ …

Posted in Amharic

ሃብታሙ አያሌው በቶሎ ሕክምና እንዲያገኝ ይደረግ – #ግርማ_ካሳ

ወንድማችን ሃብታሙ አያሌው አሁንም በሕመምና በስቃይ ላይ ነው የሚገኘው። አረመኔዉ የሕወሃት አገዛዝ ሕክምና እንዳያገኝ ከልክሎት በጥቂት ሳምንታት ዉስጥ ድኖ መንቀሳቀስ የሚችል ወጣት አሁንም በአልጋ ላይ ነው። ብዙ ጊዜ ደም እየፈሰሰው ሆስፒታል እየገባ ደም ይሰጠዋል። በጣም ተጎሳግሏል።

የሃብታሙን ጉዳይ የያዘው ፍርድ …

Posted in Amharic

የሁላችንም አባት ናቸው – #ግርማ_ካሳ

14344129_305466253143839_7518640932821591610_n

ሻለቃ ይላቅ አቸነፍን ይባሉ ነበር። የአርማጭሆ ሰው ነበሩ። በአካባቢያቸው በጣም የተከበሩና የተወደዱ። በወልቃይት ጉዳይ፣ በሚሊዮን እንደሚቆጠረው የጎንደር ነዋሪ አቋማቸዉን ገለጹ። ሰላማዊ በሆነ መንገድ ።

ሆኖም ሕወሃቶች እኝህን የተከበሩ አባት “ወጣቶችን አንተ ነህ የምትቀሰቅሰው” በሚል አፍነው ወሰዷቸው። እንደ ወንበዴ። የፍርድ ቤት …

Posted in Amharic

ውስጣችን አዝኗል፤ አዝነን ግን መቀመጥ የለብንም #ግርማ_ካሳ

Yonatan-Tesfaye

“ሁሉም ለኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ ለሁሉም” እያለ ጽሁፉን የሚያጠቃለል ወጣት አለ። ብሎገር ነው። የሰማያዊ ፓርቲም አመራር ነው። የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ። በኦሮምያ በተነሳው እንቅስቃሴ አፍነው ወሰዱት። መጻፉ መጦመሩ ፣ በጽሁፉ በጦማሩ ለአገሩና ለህዝቡ በመቆርቆሩ ፣ ወንጀለኛ ተባለ። ዮናትን ተስፋዬ።

አዎን የዛሬይቱ የሕወሃት …

Posted in Amharic

የጎንደርና እና ጎጃም ዉሎ – ነሐሴ 25 ቀን #ግርማ_ካሳ

አቶ ሃይለማሪያም በአደባባይ በሕዝብ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ “ትእዛዝ ሰጥቻለሁ” ማለታቸዉና በርካታ የሕወሃት ታጣቂ ጦር በጎንደር እና በጎጃም የተነሳዉን ተቃዉሞ በኃይል ለመጨፍለቅ የሞት ሽረት ጥረት እያደረገ ነው።

ይህ የሕወሃት አሸባሪ ቡድን በአሁኑ ወቅት ኢሰባአዊ ጭፍጨፋ እያደረገ ሲሆን በአማራው ህዝብ ላይ የዘር …

Posted in Amharic

ኢትዮጵያ ማለት አዲስ አበባና እና መቀሌ ብቻ ነው እንዴ ? የዛሬው የአማራው ክልል ዉሎ – #ግርማ_ካሣ

14192647_1171562736235660_8754010325640618866_n

ባህር ዳር ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ያለች ትልቋ ከተማ ናት። በአሁኑ ጊዜ ባባህር ዳር መንግስት የለም ማለት ይችላል። ሕዝቡ በድጋሚ በሕወሃት ላይ ያለውን ጥላቻ ሲገልጽ ነው የዋለው።

በባህር ዳር ብቻ አይደለም በድፍን ጎጃም፣ በድፍን ጎንደር ነው ተቃዉሞ እየተቀጣጠለ ያለው። ዛሬ ብቻ …

Posted in Amharic

እናመሰግናለን ዶር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ – #ግርማ_ካሳ

14064305_1676870739298231_595808815460356192_nከዚህ በታች ያለውን ለማሰራት ከአርባ ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ተደርጓል። የሕወሃት ተላላኪ ሙክታር ከድር ነው በቦታዉ ሄዶ ያስመረቀው። ዶር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ በመጽሃፋቸው እንደገለጹት ፣ ሕወሃት፣ ኦህዴድን አዞ ይሄን ሃዉልት ያሰራበት ታሪክ, ምንም አይነት የጽሁፍ ማስረጃ የሌለበት አፈታሪክ ብቻ ሳይሆን …

Posted in Amharic

በጌምድር ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስቷል

14055162_10210072457798730_6962300491959709955_n

በቀድሞው በጌምድር በአሁኖቹ የሰሜን እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች እና ወልቃይት ጠገዴ፣ ከትላልቅ ከተሞች፣ ከጎንደር፣ ከደብረ ታቦር፣ ከደባርቅ ጀመሮ እስከ ትናንሽ የገጠር መንደሮች ሕዝቡ ምሬቱን ተቃዉሞው በትልቅ ድፍረትና ወኔ እየገለጸ ነው። ወልቃይት ጠገዴ ወደ ጎንደር ዞን እንዲጠቃለል፣ ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱን ጨመሮ …

Posted in Amharic

የጎጃም ተቃዉሞ ገንፍሏል – #ግርማ_ካሳ

14045683_10210072017307718_7947312963569255026_n

በጎጃም የተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ ሕዝባዊ ተቃዉሞዎች እየታዩ ነው። ከደጀን ተነስቶ ወደ ባህር ዳር የሚወስደዉን መንገድ እናበምርጦ ለማሪያም አድርጎ ከደሴ የሚመጣው መንገድ በምታገናኘዋ በግንደ ወይን ከፍተኛ ተቃዉሞ ተነስቷል። ከደጀን በደብረ ማርቆስ አድርጎ ወደ ባህር ዳር በሚወስደዉም መስመር፣ በጅጋ፣ ፍኖት ሰላም …

Posted in Amharic

በአማራው ክልል ያለው መለስተኛ ጦርነት ሳይባባስ መፍትሄ ይፈለግ – #ግርማ_ካ

– በሰሜን ጎንደር ዞን 145 ወታደሮች ተገድለዋል

– ከአዘዞ ካምፕብቻ 143 ወታደሮች ካምፑን ጥለው እስከነ ትጥቃችው ጠፍተዋል

ህወሃት ለሰላም በሮቹን በሙሉ ስለዘጋ፣ በሰላም የሚታገሉ፣ እንደ አንድነት ያሉ ፓርቲዎችን አግዶ፣ እንደ አንዱዋለም አራጌ፣ ናትናኤል መኮንን ኦልባና ለሌሳ …ያሉ ሰላማዊ የፖለቲካ መሪዎችን …

Posted in Amharic

የአዲስ አበባው “ሰልፍ” – ግርማ ሰይፉ

በእኔ እምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተጠርቶ የነበረው ሰልፍ በስኬት በመከናወን ላይ ነው፡፡ ጠሪዎቹም የተጠራባቸውም እንዴት እንደሚገመግሙት ባላውቅም ማለቴ ነው፡፡

ቅዳሜ ቀን ሙሉ በዋና ዋና የከተማ ቦታዎች የውጭ ወራሪ የመጣ ይመሰል ከተማዋ በሠራዊት ተወራ ውላ ምሸቱን ሰዎች ከተለያየ አቅጣጫ ሲንቀሳቀሱ በፍተሻ …

Posted in Amharic

የአዲስ አበባን ሰልፍ በተመለከተ – ‪#‎ግርማ_ካሳ‬

ዛሬ በአዲስ አበባ ሊደረግ ታስቦ የነበረው ሰልፍ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶችን ሁሉ አገዛዙ ስለዘጋና ቁጥሩ እጅግ በጣም ብዙ የሆነ የታጠቀ ሃይል በመረጨቱ ሳይደረግ ቀርቷል።፡

ሕዝብ ድምጹን የማሰማት ሙሉ መብት እንዳለው ሕገ መንግስቱ ይናገራል። ሆኖም ሕወሃት በድጋሚ በአዲስ አበባ ሕዝቡ …

Posted in Amharic

ሰልፍና ዓመፅ! (አብርሃ ደስታ)

በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ሰለፍ ተጠርቶ እንደነበር ሰማሁ። ሰልፍ የወጣው ግን ህዝብ ሳይሆን ፌደራል ፖሊስ ነበር አሉ። ህዝብ ሰልፍ ይወጣል ሲባል ሰልፉን ለማፈን ወታደር ወጣ። ሰልፍ ሰለማዊ (ሕጋዊ) ወይ ዓመፅ ሊሆን ይችላል። መጀመርያ በህጉ የተፈቀደው (ወይ የሚፈቀደው) ሰለማዊ ሰልፍን …

Posted in Amharic

የኢሕአዴግ መሪዎች ስብሰባ ላይ ናቸው – #ግርማ _ካሳ

13718659_10206916631415176_7092775451734766644_n

የኢሕአዴግ መሪዎች ስብሰባ ላይ እንዳሉ አይጋ ፎረም ዘገበ። ወንበር አሙቀው “እናሻሽላለን፣ ኪራይ ሰብሳቢነትም መልካም አስተዳደር …” ብቻ ብለው ያልፋሉ ወይስ ለነርሱም፣ ለድርጅታቸውም ለአገርም የሚጠቅም ዉሳኔ ይወስናሉ ? የምናየው ይሆናል።

“ኢትዮጵያ በዘር አትከፋፈልም ይለናል። በሕዝብና በሕዝብ መካከልም ምንም ችግር እንደሌለ ያክላል። …

Posted in Amharic

እሁድ ነሐሴ 15 የአዲስ አበባ ሕዝብ ተዓምር መስራት ይችላል – #ግርማ_ካሳ

14079672_1166966676677922_3985789490660935716_n
አገር መለስተኛ የርስ በርስ ጦርነት ዉስጥ እየገባች ነው። ሲሪያም፣ ሊቢያም ሲጀመር እንደዚህ ነበር….ከጎንደር እና ከጎጃም አልፎም፣ ወታደሮችን በሸዋና በወሎ መገደል ተጀምሯል። የመንግስት የደህነነት ወይንም የመከላከያ ሰራዊት አባል መሆን አደገኛ የሆነበት ወቅት ነው። በርካታ የአማራው ክልል ፖሊሶችና የጸጥታ ሃይሎችም አንታዘዝም እያሉ

Posted in Amharic

ዜና ወሎ (ቆቦ)

ዜና ወሎ (ቆቦ)

ራያ ቆቦ ሚሊሻዎች እንዲለብሱ የተደረገውን የፌደራል ልብስ አውልቀው በ1000 ብር አበል መሸኘታቸውን ተከትሎ ተቃውሞዋቸውን በማሰማት ላይ ይገኛሉ
በያሬድ አማረ

ባለፈው እሁድ ሊደረግ የታሰበውና በከፍተኛ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ሀይል ሚዛን እንዳይካሄድ የተደረገውን ህዝባዊ ንቅናቄ እና ሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ

Posted in Amharic

እኛ ተናግረናል አልተሰማንም..አሁን ጊዜው የሕወሃት ደጋፊዎች ነው – #ግርማ_ካሳ

 

13932703_846561085478848_6658846469192689771_n13962724_167168567041318_7615931692195659232_n

ብዙ የሕወሃት ደጋፊዎችና ካድሬዎች እንደ ሮቦት የተሞሉትን ነው ዝም ብለው የሚተፉት። አንዳንድ ግን አሉ ትንሽም ቢሆን በሪዝን የሚያምኑ። ጦማሪ ዳንእል ብርሃኔ ከነዚህ መካከል ያለ ሞደሬት የሆነ አፍቃሪ ህወሃት ነው። አንዳንድ የሚጽፋቸው ነገሮች ይመቹኛል።
አንዳንዴ ግን ልክ እንደሌሎቹ ወርዶ ጭፍን …

Posted in Amharic

‘ጥያቄወቻችን ግልፅ ናቸው” ከደብረ ማርቆስ

13962724_167168567041318_7615931692195659232_n

“ጥያቄወቻችን ግልፅ ናቸው”
እንደ አማራነታችን
‪#‎ወልቃይት_አማራ_ነው‬ ዋናው ጥያቄያችን ይህ ነው!!!!
እንደ ማርቆሴነታችን ደግሞ
1. ዛሬ ከሰሃት በኋላ ይፈታሉ የተባሉ ወንድሞቻችን ይፈቱ
2ኛ. የከተማው ይሁን የዞኑ አስተዳደር ተወካዮችን ልኮ ሳይሆን ራሱ ወደታች ወርዶ ሁሉንም ህብረተሰብ ያወያይ
የቀበሌ ካድሬና የካቢኔ አባል

Posted in Amharic

እነርሱ ያስፈራራሉ፣ ህዝቡ እናያለን እያለ ነው – የእሁድ ሰልፎች ‪#‎ግርማ_ካሳ‬

Untitled8

ደብረ ማርቆስ፣ ደሴ ደብረ ብርሃን፣ ወልዲያ…. የመሳሰሉትን ከተሞች ያካተተ ቢያንስ ከሃያ በላይ በሆኑ የአማራው ክልል የተለያዩ ከተሞችና የገጠር መንደሮች ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች እሁድ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም ይደረጋሉ።

ህገ መንግስቱ ዜጎች ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ሙሉ መብት እንዳላቸው ይደነግጋል። የሕወሃቱ ጌታቸው …

Posted in Amharic

በጎጃም መንግስት ፈረሰ እየተባለ ነው ‪

Alemnew Mekonnen

የአማራውን ሕዝብ “ልፋጫም” ብሎ የተሳደበዉና ሕወሃት ጉልበት ብቻ አመራር ላይ የተቀመጠው አለምነህ መኮንን ባረፈበት ሆቴል ድብደባ እንደተፈጸመበት መረጃዎች ይጠቁማሉ። አለመነህ በሕወሃት ታጣቂዎች ታጅቦ ሾልኮ ከአካባቢው ያመለጠ ሲሆን፣ ብዙዎች ሰዉዬው አይኑን በጨው አጥቦ በዚህ ወቅት ሕዝብ ፊት ለመቅረብ መድፈሩ አስገርሟቸዋል።

በጎጃም

Posted in Amharic

ሁሉም ሰልፍች የሚደረጉት እሁድ ነሐሴ 8 ነው

13876663_10209904936370799_8304940350771992382_n

ነገ ቅዳሜ ነሐሴ 7 የሚደረጉ ሰልፎች አይኖሩም። በጎጃም፣ በወሎችም በሽዋ ሰልፎቹ የሚደረጉት እሁድ ነሐሴ 8 ቀን 2008 ዓ.ም ነው። በደሴ፣ በወልዲያ፣ በኮምቦልቻ፣ በደብረ ብርሃኑ፣ በከሚሴ፣ በሸኖ፣ በደብረ ማርቆስ፣ በቢቸና …….እያለ ይቀጥላል።

በጎጃም ሰልፎቹ ይደረጋሉ ተብሎ ከአንድ ሳምንት በፊት የተነገረው ቅዳሜ

Posted in Amharic

በጸረ-ወያኔ ስም ዘረኝነትን መርጨት ወያኔያዊነት ነው – ‪#‎ግርማ_ካሳ‬

12778986_10208493380322780_8820881662972165283_o

“ለኔ ህወሓት ማለት ህዝብ ነው፣ ሌላ አይደለም። እኔ የሚገባኝ ህወሓት የለችም ማለት የትግራይ ህዝብ የለም ማለት ነው፤ ስለዚህ ህወሓት ማለት ህዝብ ነው”

ይሄን የተናገረው በአሁኑ ጊዜ በኦሮሚያ፣ በአማራው ክልል እና በአዲስ አበባ ቀጥታ መመሪያና ትእዛዝ እየሰጡ የሚያስገድሉ ጥቂት የሕወሃት ሰዎችን …

Posted in Amharic

የጎጃም እና የሸዋ የዛሬ ዉሎው (ነሐሴ 5)

13876663_10209904936370799_8304940350771992382_n

የፊታችን እሁድ ነሐሴ 8 ቀን 2008 ዓ.ም በሸዋ፣ ከባህር ዳር ዉጭ ባሉ የጎጃም ከተሞች፣ በሰሜን ሸዋ ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች ይኖራሉ ተብሎ ይጠበቃል። የሕወሃት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳም በአልጃዚራ ቀርቦ አንድ የተናገረው ነገር አለ። ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት አለው ነው ያለው። …

Posted in Amharic