እውነቱን እንነጋገር ከተባለ የኢኮኖሚውና የንግዱ እንቅስቃሴ ቀዝቀዝ እያለ ነው፡፡ ልዩ ጥናትና ምርምርም አያስፈልገውም፤ በግልጽ የሚታይ ነውና፡፡…
• አዲሱ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ነገ ርክክብ ይፈጽማሉ
በዳዊት ታዬ
በአገሪቱ ከሚገኙ የግል ባንኮች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክን ከማደራጀት ጀምሮ እስከ ፕሬዚዳንትነት ሲመሩት የቆዩት ታዋቂው የባንክ ባለሙያ አቶ አመርጋ ካሳ ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፡፡…
ተሰናባቹ የንብ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አመርጋ ካሳ
በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከአርባ ዓመታት በላይ በመቆየት ከሚታወቁ የባንክ ባለሙያዎች መካከል አቶ አመርጋ ካሳ አንዱ ናቸው፡፡…
በውድነህ ዘነበ
…
የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ትላልቅ የመንግሥት ፕሮጀክቶችን ለመመርመር የያዘውን ዕቅድ ለማሳካት፣ ከብሔራዊ ደኅንነት ኤጀንሲ ጋር በመቀናጀት ሥራውን የሚያካሂድ ግብረ ኃይል እያደራጀ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡
ለፖለቲካ ተፅዕኖ የተጋለጡ ግለሰቦች ሀብት ምንጭ እንዲመረመር ያስገድዳል
በዮሐንስ አንበርብር
…
በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረትን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብን (መኒ ላውንድሪንግ) እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚል ስያሜ የተሰጠው ረቂቅ አዋጅ በዚህ ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡
በዮናስ አብይ
…
በደቡብ ክልል የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ረጅም ጊዜ ያሳለፉትና ከደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) መሥራቾች አንዱ የሆኑት አቶ ደበበ አበራ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡
በዮሐንስ አንበርብር
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) በቅርቡ ከሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትርነታቸው የተነሱትን የአቶ ጁነዲን ሳዶ ያለመከሰስ መብት ሊያነሳ መሆኑን ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለጹ፡፡…
‹‹ድርጅቱ ኪራይ ሊጨምርብን እንጂ ሊያስወጣን አይችልም›› ተከራይ ነጋዴዎች
‹‹ግንኙነታችን በውል ላይ የተመሠተና ነፃ በመሆኑ ከሌላው ጋር መወዳደር አለባቸው›› የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት
…
በታምሩ ጽጌ
በየማነ ናግሽ
ኢትዮጵያ በመጪው ሚያዝያ ወር የአካባቢና የአዲስ አበባ መስተዳደር ምርጫ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ነች፡፡ ባለፉት አራት የአካባቢ ምርጫዎች ዋነኛ ተቃዋሚዎች ራሳቸውን ከምርጫ ማግለላቸው የሚታወስ ሲሆን፣ በዚህም ምክንያት በሒደቱ ለመሳተፍ ፍላጎት አጥተው ነው በሚል መንግሥት ይተቻቸዋል፡፡…
የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በቅርቡ ባካሄደው ስብሰባ ልዩና አንገብጋቢ ትኩረት ያስፈልጋቸዋል ብሎ ውሳኔ ካስተላለፈባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ በመልካም አስተዳደር ላይ እየታየ ያለው ጉድለትና ድክመት ነው፡፡…
– አሠልጣኝ ሰውነት ቢሻው ሊፋን መኪና ተሸለሙ
በደረጀ ጠገናው
ትናንት ማምሻውን በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በተካሄደው ሥነ ሥርዓት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች አሠልጣኞች፣ የቡድን መሪዎችና ድጋፍ ሰጪዎች ከ2.7 ሚሊዮን ብር በላይ ሽልማት ሰጠ፡፡…
“ድርጊቱን አልፈጸምኩም ጥፋተኛም አይደለሁም” ተጠርጣሪ የወንድወሰን ይልማ
በታምሩ ጽጌ
ጥቅምት 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት አካባቢ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 20/20 ልዩ ሥፍራው ካርቱም ሬስቶራንት ኦሎምፒያ አካባቢ የልጆቹን እናት ከ10 በላይ ጥይቶች ተኩሶ ግፍ በተሞላበትና በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏል …
…
በየማነ ናግሽ
ከጥቂት ወራት በፊት በኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ሊካሄድ የታሰበው ድርድር ከተቋረጠ በኋላ አንድ የቡድኑ አንጃ ከመንግሥት ጋር ለመደራደር አዲስ አበባ መግባቱ ታወቀ፡፡
በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ሥልጣናቸውን አላግባብ በመጠቀም ሙስና ፈጽመዋል በሚል በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል፣ ምንጩ ያልታወቀ ንብረት ይዞ በመገኘት የሙስና ወንጀልና ትክክለኛ ያልሆነ የምዝገባ መረጃ የመስጠት ወንጀል ክስ የመሠረተባቸውን፣ በሰነድና በምስክሮች በማስረዳቱ የቀድሞ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ …
– አሥር ሰዎች መሞታቸው ይነገራል
– የክልሉ ፕሬዚዳንት የሞተ ሰው የለም ብለዋል
…
በዮሐንስ አንበርብር
በጋምቤላ ክልል አኝዋ ዞን በአቦህ ወረዳ በተከሰተ የወባ ወረርሽኝ በሁለት ቀናት ውስጥ አሥር ነዋሪዎች መሞታቸውንና በመቶዎች የሚቆጠሩ በአስቸኳይ የሕክምና ዕርዳታ ላይ እንደሚገኙ የአካባቢው ምንጮች ቢገልጹም፣ የክልሉ
…
በውድነህ ዘነበ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያልተመለሱ የኅብረተሰብ ጥያቄዎችን እስከ ጥር 15 ቀን 2005 ዓ.ም. ድረስ ለመመለስ ጥብቅ ውሳኔ ባሳለፈበት ሳምንት፣ በዋነኛነት ከኅብረተሰቡ ጥያቄ የሚቀርብበት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ የአድራሻ ለውጥ በማድረግ ሥራ ላይ ተጠምዷል፡፡
…
በውድነህ ዘነበ
መንግሥት የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የያዘውን ዕቅድ ለማሳካት፣ የግብርና ኢኮኖሚ ዞን ለማቋቋም እየተዘጋጀ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡
– ‹‹ምርጫ ቦርድ ከኢሕአዴግም በላይ ኢሕአዴግ ሆኗል›› ቅሬታ አቅራቢ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች
…
በየማነ ናግሽ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በመጪው ሚያዚያ ለሚካሄደው የአካባቢና የአዲስ አበባ አስተዳደር ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ለማወያየት ከአንድ ወር በፊት ለሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ አድርጎ በአዳማ ከተማ በተካሄደው
– የፈረንሳዩ ቦሎሬ አፍሪካ ሎጂስቲክስ ለመንግሥት ጥያቄ አቀረበ
በዮሐንስ አንበርብር
ሦስት የተለያዩ መንግሥታዊ ተቋማትን በማዋሀድ ግዙፉ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ተደራጅቶ ሥራ ቢጀምርም፣ ውጤታማ ባለመሆኑ የውጭ ኩባንያዎች ማኔጅመንቱን ለመረከብ አሰፍስፈዋል፡፡…
በአገራችን የሙስና አደጋ በእጅጉ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል፡፡ ሥርም እየሰደደ ነው፡፡ እየተስፋፋም ነው፡፡ ቀስ በቀስም ወደ ብሔራዊ ባህልነት እየተቀየረ ያለ ይመስላል፡፡…
– ውጤታማ የአንድ ለአምስት ተዋናዮች የሚሸለሙበት መመርያ ተዘጋጀ
…
በውድነህ ዘነበ
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በ22 ሚኒስቴር መሥርያ ቤቶችና ኤጀንሲዎች ላይ ባካሄደው የአምስት ወራት የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ፣ መሥርያ ቤቶቹ ደካማ አፈጻጸም ማሳየታቸውን አስታወቀ፡፡
…
በታምሩ ጽጌ
በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ተመሥርቶባቸው በ18፣ በ25 ዓመታትና በዕድሜ ልክ እስራት ተቀጥተው በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ናትናኤል መኮንን፣ ክንፈሚካኤል አበበ (አበበ ቀስቶ) እና አንዱዓለም አራጌ ቅጣታቸውን በመቃወም ለጠቅላይ
በብርሃኑ ፈቃደ
በአዲስ አበባ ብቅ ብቅ እያሉ ስላሉ ሕንፃዎች ከውስጥና ከውጭ ቅሬታዎች ቢነሱም፣ የሚመለከተው አካል ጆሮ ያለው አይመስልም፡፡ ሕንፃዎቹ መስተዋትና አልሙኒየም እየቀጣጠሉ ቢገጠገጡም፣ ትችቱም አብሮ እየጎላ መጥቷል፡፡…