በጋምቤላ ክልል የወባ ወረርሽኝ ተከስቷል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


–    አሥር ሰዎች መሞታቸው ይነገራል
–    የክልሉ ፕሬዚዳንት የሞተ ሰው የለም ብለዋል

በዮሐንስ አንበርብር

በጋምቤላ ክልል አኝዋ ዞን በአቦህ ወረዳ በተከሰተ የወባ ወረርሽኝ በሁለት ቀናት ውስጥ አሥር ነዋሪዎች መሞታቸውንና በመቶዎች የሚቆጠሩ በአስቸኳይ የሕክምና ዕርዳታ ላይ እንደሚገኙ የአካባቢው ምንጮች ቢገልጹም፣ የክልሉ