ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በመልካም አስተዳደር አፈጻጸም ውጤታማ አይደሉም ተባለ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


–    ውጤታማ የአንድ ለአምስት ተዋናዮች የሚሸለሙበት መመርያ ተዘጋጀ

በውድነህ ዘነበ

የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በ22 ሚኒስቴር መሥርያ ቤቶችና ኤጀንሲዎች ላይ ባካሄደው የአምስት ወራት የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ፣ መሥርያ ቤቶቹ ደካማ አፈጻጸም ማሳየታቸውን አስታወቀ፡፡