"የተፈፀመብንን ወረራ አንረሳውም። እኛ ፖለቲከኞች እንርሳው ብንል እንኳን፣ ልጇ ተገድሎ አስከሬኑ እሳት ውስጥ የተጨመረባት እናት ልትረሳው አትችልም"
(የሸዋ ሮቢት ከንቲባ ሉባባ መኮንን)
የተፈፀብን ወረራ ነው። አራት ቀን ሙሉ መንግስት የፀጥታ ሃይል አልካልንም ነበር። ዘመናዊ መሳሪያ የታጠቀውን ወራሪ ሃይል በአካባቢ ሚሊሻ ነው ስንመክት የቆየነው። ስንቅና ትጥቅ ተቀናጄ መልኩ በታጠቀው ወራሪ የተፈፀመብንን ወንጄል መቼም አንረሳውም። እኛ ፖለቲከኞች እንርሳው ብንል እንኳን፣ ልጇ ተገድሎ አስከሬኑ እሳት ውስጥ ነተጨመረባት እናት ልትረሳው አትችልም።
የሸዋ ሮቢት ከንቲባ ክብርት ሉባባ መኮንን - ለምንሊክ ቴሌቪዥን የተናገሩት
- Category
- Ethiopian News