Loading...

አርሶ አደሩ "አርሼ እንኳን እንዳልበላ የትራፊክ አደጋ ሁለት እግሬን ነጠቀኝ "ይላሉ ።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by hana
አርሶ አደሩ "አርሼ እንኳን እንዳልበላ የትራፊክ አደጋ ሁለት እግሬን ነጠቀኝ "ይላሉ ።
ዊልቸር በቀላሉ አለማግኘታቸው ደግሞ ህይወት ከባድ አድርጎባቸዋል።

በአማራ ክልል በ2011 በጀት አመት ከ1100 በላይ ሰዎች በትራፊክ አደጋ ለህልፈት ተዳርገዋል።
ከ2000 በላይ የሚሆኑት ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።
Category
Ethiopian News

Post your comment