የ 33ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥና በትግራይ ክልል በተወሰደው የህግ ማስከበር እርምጃ ከፍተኛ የጦር ሜዳ ጀብድ የፈፀሙት ኮሎኔል አለምነው ሞላ የቀብር ስነ-ስርዓት በንፋሥ መውጫ ከተማ በወታደራዊ ክብር ተፈፀመ፡፡
- Category
- Ethiopian News