Loading...

ቦታችንን ተረክበናል ፌደራል መንግስቱ ይህንን ማረጋገጥ አለበት - የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ምክትል አስተዳዳሪ እና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘው

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

"ለወልቃይት ጠገዴ ህዝብ አንድ ቀን ተሳክቶልኝ ጉዳዩ ተሳክቶላችኋል እንኳን ደስ አላችሁ ብዮ ከተናገርኩ በኋላ ወደ ግል ህይወቴ መመለስ እፈልጋለሁ፡፡"
"የትህነግን የመጨረሻ ግብአተ መሬት ሳይ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡"
ቦታችንን ተረክበናል ፌደራል መንግስቱ ይህንን ማረጋገጥ አለበት ብለዋል፡፡
"መከላከያ እያለሁ ያለ ፍላጎቴ ተሰናበትኩ፡፡"
"ትህነግ የፈረሰው የሃገር መከላከያ ሰራዊትን ሲነካ ነው፡፡"
አማራ ራዲዮን በሚከተለው ሊንክ በመግባት ይከታተሉ፡፡
https://www.amharaweb.com/ቀጥታ-ስርጭት-2

Category
Ethiopian News

Post your comment