ዛሬ የወቅቱ አንገብጋቢ ጉዳይ አብይ ሆን ብሎ ለሚጭረው እሳት መማገድ ሳይሆን ዘረኛውን ስርዓት መሳወገድ ነው። ለዚሁም ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ለማስቀጠል ለሚታገሉ ሁሉ ያላሰለሰ ድጋፍ መስጠት ይኖርብናል።
ኢትዮጵያዊነትን እየገደለ ያለው ማን ሆነና ነው አንድ ጊዜ ኤርትራ ሌላ ጊዜ ሱማሌ አሁን ደግሞ ግብጽ ነገ ሊሌም ሊጠራ ይቻላል። አማራውን ለጥፋት የጋረደው ማን ነው። ከህወሀት ጋር እየመከረ ያለው ምን ነው›? በመቶ ሽዎች የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን ለመፍናቀልና ለሞት የዳረገው ማን ሆነና ነው? በሀገራችን በማንነንታችን እያሳደደን በከባድ መሳሪያ ሊያጠፋን የሚጥረው ማን ነው? የሔራዊ ባንዲራችንን እንዳናውለበልብ የልከለክልን ማን ነው? ደንበራችንን ያስደፈረው ማን ነው?
- Category
- Ethiopian News