ኢትዮጵያን ፊትለፊት ጦርነት አንግጥም። የምንዋጋት በውክልና ጦርነት ነው።
በሁሉም ክልሎች የሚደረጉ የሽምቅ ጦርነቶች'' ላይ የግብፅ ድጋፍ የለበትም ማን አላችሁ.? ኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም ክልሎች ያሉ የሽምቅ ተዋጊዎች'' የግብፅ መንግስት ድጋፍ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል
መንግስታችንም ይሄንን እሽ ብሎ ተቀብሎ ወደስራ ገብቷል።
እኛም የሚያዋጣንን ጠንቅቀን እናውቃለን! አሁን ኢትዮጵያን የሚገዛው ማዕከላዊ መንግስቱ ተዳክሟል።
በዚህ በተዳከመ መንግስት ራሳቸውን ነፃ ለማውጣት ከኢትዩጵያ መንግስት ጋር
የሚዋጉ ሀይሎች የግብፅ እስትራቴጂካዊ ወዳጅ ናቸው !
ግድቡን ከግብፅ የሄደ ጦር ከሚያፈረው ይልቅ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሀይሎች'' ቢያፈርሱት ነው ለግብጽ አዋጩ መንገድ!
ይሄንን መንግስታችን ተግቶ እየሰራበት ነው! የግብፅ ህዝብ፤ የግብፅ መንግስት በህዳሴው ግድብ ላይ ለምን እርምጃ አሎሰደም ቀይ መስመር ነው ብሎ የለምዴ አትበሉ፣ እየወሰደ ነው።
መሰራት ያለበንት እየሰራ ነው። ሁሉንም ነገር ለእናተ ማሳወቅ የለበትም !
.
የግብፅ ፕሬዚዳንት አክቲቪስት ሼሪፍ ኤልሳሊይ !
- Category
- Ethiopian News