Loading...

ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አሰተዳደሪ እና የሰላምና ደህንነት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አሰተዳደሪ እና የሰላምና ደህንነት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡
የወልቃይት ጠገዴ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበሩት ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ናቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አሰተዳደር እና ሰላምና ደህንነት ሃላፊ ሆነው የተሾሙት፡፡ ኮለኔል ደመቀ ይህንኑ ሹመት ለምኒልክ ቴሌቪዥን አረጋግጥዋል፡፡

Category
Ethiopian News

Post your comment