00:00
00:00

ተዋግተን አዲስ አበባ ከገባን በህዝብና በክልሉ መንግስት ድምፅ መሰረት ትግራይ የምትባል አገር እንመሰርታለን፤ ክልሎችም አገር መሆን ይፈልጋሉ - ጌታቸው ረዳ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #GetachewReda #Tplfisaterroristgroup

ጌታቸው ረዳ በግብፅ ሚዲያ - የህወሓትን የወደፊት እቅድ ምንም እንደሆነ በግልፅ አስቀምጧል። ተዋግተን አዲስ አበባ ከገባን በህዝብና በክልሉ መንግስት ድምፅ መሰረት ትግራይ የምትባል አገር እንመሰርታለን ብሏል። እኛ ብቻ ሳንሆን ኦሮሞውም ጉምዙም ሶማሌውም ጋቤላውም አገር መሆን ይፈልጋል ለዚህም አሁን ተጣምረን እየተዋጋን ነው። አሁን በኢትዩጵያ ላይ ጦርነት የተከፈተው በትግራይ አቅጣጫ ብቻ አይደለም በኦሮሚያም ቤንሻንጉልም በሶማሌ ክልልም በጋምቤላም በኩልም ነው። እኛም ከነሱ ጋር አብረን እየሰራን ነው በቅርቡ የአብይ አሕመድን መግንሥት በውጊያው እናሸንፋለን፤ ይሄንንም ማሳካት የሚያስችሉ ስራዎች ተሰርተው እየተጠናቀቁ ነው ትንሽ ነው የቀረን ብሏል። የሕወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ

Category
Ethiopian News
Show more

Post your comment