Loading...

መንግስት ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን ወደ ትግራይ ክልል በመግባት እንዲዘግቡ ፍቃድ መሰጠቱን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ማብራሪያ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
የኢትዮጵያ መንግስት አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ወደ ትግራይ ክልል በማቅናት አንዲዘግቡ ፈቅዷል።

ቢቢሲ፤ አልጀዚራን ጨምሮ ሌሎች አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በስፍራው ተገኝተው እንዲዘገቡ ይፋዊ ፈቃድ ማግኘታቸውንም ራሳቸው መገናኛ ብዙሃን ሲዘግቡት ተመልክተናል።
Category
Ethiopian News

Post your comment