Loading...

‹‹የክልሉ መንግስት በፌደራል ስርዓቱ መሰረት የተሰጠውን ስልጣን አንድ ኢንቺም ቢሆን አሳልፎ አልሰጠም፤ወደፊትም አይሰጥም፡፡›› አሰማኸኝ አስረስ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by hana
141 ግለሰቦች በልዩ ቦታ እንደተቀመጡ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ‹‹የጀነራል አሳምነው ፅጌ ተባባሪ ናቸው›› በሚል በፍርድ ቤት ትእዛዝ እና በኦፕሬሽን የተያዙት ተጠርጣሪዎች ደግሞ 218 ናቸው፡፡141 ሰዎች ፖሊስ ጣቢያ አለመግባታቸውን ኮሚሽነሩ ተናግረዋል።
Category
Ethiopian News

Post your comment