መኖሪቸውን በሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ያደረጉት ሁሴን አህመድ በታክሲ ሹፍርና ስራ ይተዳደራሉ፡፡
ከሥራ በተረፈ ሰዓታቸው፣ "ፈርስት ሂጂራ ፋውንዴሽን" በተሰኘው ግብረ ሰናይ ተቋም ውስጥ የማኅበረሰብ ሥራ ይከውናሉ፡፡ የኢድ አልፈጥርን በዓል ምክንያት አድርገው፣ ስደት እና በዓልን የተመለከቱ ወጎችን ያካፍሉናል፡፡

- Category
- Ethiopian News