Loading...

በዘመነ ኮሮና በቤት ውስጥ የሚፈፀሙ ፆታዊ ጥቃቶችና ያለእድሜ ጋብቻዎች አገርሽተዋል

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

በተለያዩ ጊዜ በተደረጉ ጥናቶች በኢትዮጵያ 23 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ፆታዊ ጥቃቶች እንደሚደርስባቸው ያመላክታሉ፡፡ ከዚህም ውስጥ 68 በመቶው በትዳር አጋር የሚደርስ ጥቃት ነው፡፡  | #AshamTV

አሻም ቲቪ በጉዳዩ ዙሪያ ከኢትዮጵያ የህግ ባለሞያ ሴቶች ማህበር ስራ አስፈፃሚ ሌንሳ ቢየና ጋር አጭር ቆይታ አድርጋለች፡፡

Category
Ethiopian News

Post your comment